-
ምሳሌ 17:24አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
24 ጥልቅ ግንዛቤ ባለው ሰው ፊት ጥበብ ትገኛለች፤
የሞኝ ሰው ዓይን ግን እስከ ምድር ዳርቻ ይንከራተታል።+
-
-
ዮሐንስ 3:19አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
19 እንግዲህ የሚፈረድባቸው በዚህ መሠረት ነው፦ ብርሃን ወደ ዓለም መጣ፤+ ሰዎች ግን ሥራቸው ክፉ ስለነበረ ከብርሃን ይልቅ ጨለማን ወደዱ።
-