መዝሙር 78:69 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 69 መቅደሱን እንደ ሰማያት ጽኑ አድርጎ ሠራው፤*+ለዘላለምም እንደመሠረታት ምድር አድርጎ ገነባው።+ መዝሙር 104:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ መዝሙር 119:90 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 90 ታማኝነትህ ከትውልድ እስከ ትውልድ ነው።+ ምድር ለዘለቄታው እንድትኖር በጽኑ መሠረትካት።+