ኢዮብ 7:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ዘመኔ ከሸማኔ መወርወሪያ ይበልጥ በፍጥነት ያልፋል፤+ያላንዳች ተስፋም ወደ ፍጻሜ ይደርሳል።+ መክብብ 2:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 ሰው በጥበብ፣ በእውቀትና በብልሃት እየተመራ ሥራውን በትጋት ሊያከናውን ይችላል፤ ይሁንና ድርሻውን* ምንም ላልደከመበት ሰው ያስረክባል።+ ይህም ከንቱና እጅግ አሳዛኝ* ነው። ሮም 8:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
21 ሰው በጥበብ፣ በእውቀትና በብልሃት እየተመራ ሥራውን በትጋት ሊያከናውን ይችላል፤ ይሁንና ድርሻውን* ምንም ላልደከመበት ሰው ያስረክባል።+ ይህም ከንቱና እጅግ አሳዛኝ* ነው።