መክብብ 1:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ከዚህ በፊት የነበረው ነገር ወደፊትም ይሆናል፤ከዚህ በፊት የተደረገውም ነገር እንደገና ይደረጋል፤ከፀሐይ በታች ምንም አዲስ ነገር የለም።+