-
ኢዮብ 14:21አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
21 ልጆቹ ክብር ቢያገኙም እሱ ይህን አያውቅም፤
ውርደት ሲደርስባቸውም ልብ አይልም።+
-
-
መክብብ 6:12አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
12 ሰው በሕይወት ሳለ ይኸውም ከንቱ በሆነውና እንደ ጥላ በሚያልፈው አጭር የሕይወት ዘመኑ ሊያደርገው የሚችለው የተሻለ ነገር ምን እንደሆነ የሚያውቅ ማን ነው?+ እሱ ካለፈስ በኋላ ከፀሐይ በታች የሚሆነውን ነገር ማን ሊነግረው ይችላል?
-