-
መዝሙር 37:16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
16 ብዙ ክፉ ሰዎች ካላቸው የተትረፈረፈ ሀብት ይልቅ
ጻድቅ ሰው ያለው ጥቂት ነገር ይሻላል።+
-
-
ምሳሌ 16:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 አግባብ ባልሆነ መንገድ ከሚገኝ ብዙ ገቢ ይልቅ
በጽድቅ የሚገኝ ጥቂት ነገር ይሻላል።+
-