ምሳሌ 27:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 መቃብርና የጥፋት ቦታ* አይጠግቡም፤+ልክ እንደዚሁም የሰው ዓይን ፈጽሞ አይጠግብም። መክብብ 5:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ብርን የሚወድ ብርን አይጠግብም፤ ሀብትንም የሚወድ በሚያገኘው ገቢ አይረካም።+ ይህም ቢሆን ከንቱ ነው።+