መዝሙር 15:1, 2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ይሖዋ ሆይ፣ በድንኳንህ ውስጥ በእንግድነት የሚስተናገድ ማን ነው? በተቀደሰ ተራራህ የሚኖር ማን ነው?+ 2 ያለነቀፋ* የሚመላለስ፣+ትክክል የሆነውን የሚያደርግ፣+በልቡም እውነትን የሚናገር ሰው ነው።+
15 ይሖዋ ሆይ፣ በድንኳንህ ውስጥ በእንግድነት የሚስተናገድ ማን ነው? በተቀደሰ ተራራህ የሚኖር ማን ነው?+ 2 ያለነቀፋ* የሚመላለስ፣+ትክክል የሆነውን የሚያደርግ፣+በልቡም እውነትን የሚናገር ሰው ነው።+