መኃልየ መኃልይ 3:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ከእነሱ ገና እልፍ እንዳልኩየምወደውን* ሰው አገኘሁት። አጥብቄም ያዝኩት፤ወደ እናቴ ቤት፣ ወደ ፀነሰችኝም ሴት እልፍኝእስካስገባው ድረስ አለቀኩትም።+