የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መኃልየ መኃልይ 1:6
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  6 ጥቁር ስለሆንኩ ትኩር ብላችሁ አትዩኝ፤

      ፀሐይ ፊቴን አክስሎታልና።

      ወንድሞቼ በጣም ተቆጡኝ፤

      የወይን እርሻዎች ጠባቂ አደረጉኝ፤

      የገዛ ራሴን የወይን እርሻ ግን መጠበቅ አልቻልኩም።

  • መኃልየ መኃልይ 6:11
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 11 “በሸለቆው* ውስጥ ያቆጠቆጡትን ተክሎች ለማየት፣

      ደግሞም ወይኑ ለምልሞ፣*

      የሮማን ዛፎቹም አብበው እንደሆነ ለመመልከት

      የገውዝ ዛፎች ወዳሉበት ወደ አትክልት ቦታው ወረድኩ።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ