የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መኃልየ መኃልይ 5:2
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  2 “እኔ ተኝቻለሁ፤ ልቤ ግን ነቅቷል።+

      ውዴ በሩን ሲያንኳኳ ይሰማኛል!

      ‘እህቴ ሆይ፣ የእኔ ፍቅር፣

      እንከን የለሽ ርግቤ ሆይ፣ ክፈቺልኝ!

      ራሴ በጤዛ፣

      ፀጉሬም በሌሊቱ እርጥበት ርሷል።’+

  • ኤርምያስ 48:28
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 28 እናንተ የሞዓብ ነዋሪዎች፣ ከከተሞቹ ወጥታችሁ በቋጥኝ ላይ ኑሩ፤

      በገደል አፋፍ ጎጆዋን እንደምትሠራ ርግብም ሁኑ።’”

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ