የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መኃልየ መኃልይ 1:7
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  7 “እጅግ የምወድህ* ፍቅረኛዬ፣

      መንጋህን የት እንደምታሰማራ፣+

      እኩለ ቀንም ላይ የት እንደምታሳርፍ ንገረኝ።

      በጓደኞችህ መንጎች መካከል

      በመሸፈኛ* ፊቷን ተሸፋፍና እንደምትቅበዘበዝ ሴት ለምን ልሁን?”

  • መኃልየ መኃልይ 2:1
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 2 “እኔ ግን በባሕር ዳርቻ ላይ የሚበቅል የሳሮን አበባ* ነኝ፤

      የሸለቆም አበባ ነኝ።”+

  • መኃልየ መኃልይ 6:3
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  3 እኔ የውዴ ነኝ፤

      ውዴም የእኔ ነው።+

      እሱ መንጋውን በአበቦች መካከል እየጠበቀ ነው።”+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ