የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 2 ሳሙኤል 2:18
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 18 ሦስቱ የጽሩያ+ ልጆች ኢዮዓብ፣+ አቢሳ+ እና አሳሄል+ እዚያ ነበሩ፤ አሳሄል በመስክ ላይ እንዳለች የሜዳ ፍየል ፈጣን ሯጭ ነበር።

  • መኃልየ መኃልይ 2:9
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  9 ውዴ፣ የሜዳ ፍየል ወይም የአጋዘን ግልገል+ ይመስላል።

      በመስኮት በኩል ትኩር ብሎ እየተመለከተ፣

      በፍርግርጉ በኩል አጮልቆ እያየ

      ከግድግዳችን ጀርባ ቆሟል።

  • መኃልየ መኃልይ 8:14
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 14 “ውዴ ሆይ፣ ቶሎ ና፤

      እንደ ሜዳ ፍየል

      ወይም የቅመም ተክሎች በሚበቅሉባቸው ተራሮች ላይ እንዳለ

      የአጋዘን ግልገል ፍጠን።”+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ