መዝሙር 120:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 በመሼቅ+ የባዕድ አገር ሰው ሆኜ ስለኖርኩ ወዮልኝ! በቄዳር+ ድንኳኖች መካከል ኖሬአለሁ። ሕዝቅኤል 27:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 የጠቦቶች፣ የአውራ በጎችና የፍየሎች+ ነጋዴ የሆኑ ዓረቦችንና የቄዳር+ አለቆችን ሁሉ ቀጠርሽ።