-
መኃልየ መኃልይ 4:16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
16 የሰሜን ነፋስ ሆይ፣ ንቃ፤
የደቡብ ነፋስ ሆይ፣ ና።
በአትክልት ቦታዬ ላይ ንፈስ።*
መዓዛውም አካባቢውን ያውደው።”
“ውዴ ወደ አትክልት ቦታው ይግባና
ምርጥ የሆኑትን ፍራፍሬዎች ይብላ።”
-
16 የሰሜን ነፋስ ሆይ፣ ንቃ፤
የደቡብ ነፋስ ሆይ፣ ና።
በአትክልት ቦታዬ ላይ ንፈስ።*
መዓዛውም አካባቢውን ያውደው።”
“ውዴ ወደ አትክልት ቦታው ይግባና
ምርጥ የሆኑትን ፍራፍሬዎች ይብላ።”