መኃልየ መኃልይ 4:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 ሙሽራዬ ሆይ፣ ከንፈሮችሽ የማር እንጀራ ወለላ ያንጠባጥባሉ።+ ከምላስሽ ሥር ማርና ወተት ይፈልቃል፤+የልብሶችሽም ጠረን እንደ ሊባኖስ መዓዛ ነው።