መኃልየ መኃልይ 6:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 “ውዴ መንጋውን በአትክልት ቦታዎቹ መካከል ለማሰማራትናአበቦችን ለመቅጠፍየቅመማ ቅመም ተክሎች መደብ ወዳለበትወደ አትክልት ቦታው ወርዷል።+