-
መኃልየ መኃልይ 7:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 ሁለቱ ጡቶችሽ ሁለት ግልገሎችን፣
የሜዳ ፍየል መንታዎችን ይመስላሉ።+
-
-
መኃልየ መኃልይ 8:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 “እኔ ቅጥር ነኝ፤
ጡቶቼም እንደ ማማ ናቸው።
በእሱም ፊት
ሰላም እንዳገኘች ሴት ሆንኩ።
-