-
መኃልየ መኃልይ 2:13አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
13 የበለስ ዛፏ መጀመሪያ ላይ ያፈራቻቸው ፍሬዎች በስለዋል፤+
የወይን ተክሎቹም አብበው መዓዛቸውን ሰጥተዋል።
ፍቅሬ ሆይ፣ ተነሽና ነይ፤
የእኔ ቆንጆ፣ ነይ አብረን እንሂድ።
-
13 የበለስ ዛፏ መጀመሪያ ላይ ያፈራቻቸው ፍሬዎች በስለዋል፤+
የወይን ተክሎቹም አብበው መዓዛቸውን ሰጥተዋል።
ፍቅሬ ሆይ፣ ተነሽና ነይ፤
የእኔ ቆንጆ፣ ነይ አብረን እንሂድ።