-
መኃልየ መኃልይ 1:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 “በከንፈሩ መሳም ይሳመኝ፤
የፍቅር መግለጫዎችህ ከወይን ጠጅ ይልቅ ደስ ያሰኛሉና።+
-
-
መኃልየ መኃልይ 4:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 እህቴ፣ ሙሽራዬ ሆይ፣ የፍቅር መግለጫዎችሽ እንዴት ደስ ያሰኛሉ!+
-