መዝሙር 121:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 እነሆ፣ እስራኤልን የሚጠብቀው፣ፈጽሞ አያንቀላፋም፤ ደግሞም አይተኛም።+ ኢሳይያስ 27:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 እኔ ይሖዋ እጠብቃታለሁ።+ በየጊዜው ውኃ አጠጣታለሁ።+ ማንም ጉዳት እንዳያደርስባትሌት ተቀን እጠብቃታለሁ።+