ኢሳይያስ 44:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 አንጥረኛ በመሣሪያው* ተጠቅሞ ብረቱን በከሰል ፍም ላይ ይሠራዋል። ብርቱ በሆነው ክንዱበመዶሻ ቅርጽ ይሰጠዋል።+ ከዚያም ይርበዋል፤ ጉልበትም ያጣል፤ውኃ ስለማይጠጣ ይደክማል። ኢሳይያስ 46:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ከኮሮጇቸው ወርቅ የሚዘረግፉ ሰዎች አሉ፤ብሩን በሚዛን ይመዝናሉ። አንጥረኛ ይቀጥራሉ፤ እሱም አምላክ አድርጎ ይሠራዋል።+ እነሱም በፊቱ ይደፋሉ፤ ደግሞም ያመልኩታል።*+
12 አንጥረኛ በመሣሪያው* ተጠቅሞ ብረቱን በከሰል ፍም ላይ ይሠራዋል። ብርቱ በሆነው ክንዱበመዶሻ ቅርጽ ይሰጠዋል።+ ከዚያም ይርበዋል፤ ጉልበትም ያጣል፤ውኃ ስለማይጠጣ ይደክማል።
6 ከኮሮጇቸው ወርቅ የሚዘረግፉ ሰዎች አሉ፤ብሩን በሚዛን ይመዝናሉ። አንጥረኛ ይቀጥራሉ፤ እሱም አምላክ አድርጎ ይሠራዋል።+ እነሱም በፊቱ ይደፋሉ፤ ደግሞም ያመልኩታል።*+