-
ኢሳይያስ 32:14, 15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 የማይደፈረው ማማ ባዶ ሆኗልና፤
ሁካታ የነበረበት ከተማ ወና ቀርቷል።+
-
-
ኢሳይያስ 60:21አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
21 ሕዝቦችሽም ሁሉ ጻድቃን ይሆናሉ፤
ምድሪቱን ለዘላለም ይወርሳሉ።
እነሱ፣ ውበት እጎናጸፍ ዘንድ የተከልኳቸው ችግኞች፣
የእጆቼም ሥራ ናቸው።+
-