ኢሳይያስ 44:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ለምንም የማይጠቅም አምላክ የሚሠራወይም የብረት ምስል* የሚያበጅ ማን ነው?+ ኤርምያስ 10:14, 15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 እያንዳንዱ ሰው ማስተዋልና እውቀት የጎደለው ድርጊት ይፈጽማል። እያንዳንዱ አንጥረኛ፣ በተቀረጸው ምስል የተነሳ ኀፍረት ይከናነባል፤+ከብረት የተሠራው ምስሉ* ሐሰት ነውና፤በውስጣቸውም መንፈስ* የለም።+ 15 እነሱ ከንቱና* መሳለቂያ ናቸው።+ የሚመረመሩበት ቀን ሲመጣ ይጠፋሉ።
14 እያንዳንዱ ሰው ማስተዋልና እውቀት የጎደለው ድርጊት ይፈጽማል። እያንዳንዱ አንጥረኛ፣ በተቀረጸው ምስል የተነሳ ኀፍረት ይከናነባል፤+ከብረት የተሠራው ምስሉ* ሐሰት ነውና፤በውስጣቸውም መንፈስ* የለም።+ 15 እነሱ ከንቱና* መሳለቂያ ናቸው።+ የሚመረመሩበት ቀን ሲመጣ ይጠፋሉ።