ኢሳይያስ 49:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 እስራኤልን የሚቤዠው፣ የእስራኤል ቅዱስ የሆነው ይሖዋ፣+ እጅግ ለተናቀውና*+ በሕዝብ ለተጠላው የገዢዎች አገልጋይ እንዲህ ይላል፦ “ታማኝ በሆነው በይሖዋ፣+አንተንም በመረጠህ+ በእስራኤል ቅዱስ የተነሳነገሥታት አይተው ይነሳሉ፤መኳንንትም ይሰግዳሉ።” ሉቃስ 9:35 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 35 ከዚያም ከደመናው “የመረጥኩት ልጄ ይህ ነው።+ እሱን ስሙት”+ የሚል ድምፅ መጣ።+
7 እስራኤልን የሚቤዠው፣ የእስራኤል ቅዱስ የሆነው ይሖዋ፣+ እጅግ ለተናቀውና*+ በሕዝብ ለተጠላው የገዢዎች አገልጋይ እንዲህ ይላል፦ “ታማኝ በሆነው በይሖዋ፣+አንተንም በመረጠህ+ በእስራኤል ቅዱስ የተነሳነገሥታት አይተው ይነሳሉ፤መኳንንትም ይሰግዳሉ።”