-
ዘካርያስ 9:9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 የጽዮን ሴት ልጅ ሆይ፣ እጅግ ሐሴት አድርጊ።
የኢየሩሳሌም ሴት ልጅ ሆይ፣ በድል አድራጊነት ጩኺ።
እነሆ፣ ንጉሥሽ ወደ አንቺ ይመጣል።+
-
-
ማቴዎስ 12:16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
16 ሆኖም የእሱን ማንነት ለሌሎች እንዳይገልጹ በጥብቅ አዘዛቸው፤+
-
-
ማቴዎስ 12:19አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
19 አይጨቃጨቅም+ ወይም አይጮኽም፤ በአውራ ጎዳናዎችም ላይ ድምፁን የሚሰማ አይኖርም።
-