ዘፍጥረት 25:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 የእስማኤል ወንዶች ልጆች ስም በየስማቸውና በየቤተሰብ የዘር ሐረጋቸው ሲዘረዘር የሚከተለው ነው፦ የእስማኤል የበኩር ልጅ ነባዮት+ ከዚያም ቄዳር፣+ አድበዔል፣ ሚብሳም፣+ ኢሳይያስ 60:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 የቄዳር+ መንጎች ሁሉ ወደ አንቺ ይሰበሰባሉ። የነባዮት+ አውራ በጎች ያገለግሉሻል። እነሱም በመሠዊያዬ ላይ ተቀባይነት ያለው መሥዋዕት ይሆናሉ፤+ክብራማ የሆነውንም ቤቴን* አሳምረዋለሁ።+
13 የእስማኤል ወንዶች ልጆች ስም በየስማቸውና በየቤተሰብ የዘር ሐረጋቸው ሲዘረዘር የሚከተለው ነው፦ የእስማኤል የበኩር ልጅ ነባዮት+ ከዚያም ቄዳር፣+ አድበዔል፣ ሚብሳም፣+
7 የቄዳር+ መንጎች ሁሉ ወደ አንቺ ይሰበሰባሉ። የነባዮት+ አውራ በጎች ያገለግሉሻል። እነሱም በመሠዊያዬ ላይ ተቀባይነት ያለው መሥዋዕት ይሆናሉ፤+ክብራማ የሆነውንም ቤቴን* አሳምረዋለሁ።+