ኢሳይያስ 59:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ከዚያም ጽድቅን እንደ ጥሩር ለበሰ፤በራሱም ላይ የመዳንን* ቁር አደረገ።+ የበቀልንም ልብስ ለበሰ፤+ቅንዓትንም እንደ ካባ* ተጎናጸፈ።