-
ኢሳይያስ 44:10, 11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 እነሆ፣ ባልደረቦቹ ሁሉ ያፍራሉ!+
የእጅ ጥበብ ባለሙያዎቹ ተራ ሰዎች ናቸው።
ሁሉም ተሰብስበው ይቁሙ።
በፍርሃት ይዋጣሉ፤ ሁሉም ያፍራሉ።
-
-
ኢሳይያስ 45:16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
16 ሁሉም ያፍራሉ፤ ይዋረዳሉም፤
ጣዖቶችን የሚሠሩ ሁሉ ውርደት ተከናንበው ይሄዳሉ።+
-