ኢሳይያስ 57:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 መዋሸት የጀመርሽው+ ማን አስፈርቶሽ፣ማንስ ስጋት አሳድሮብሽ ነው? እኔን አላስታወስሽም።+ ልብ ያልሽውም ነገር የለም።+ እኔ ዝም አላልኩም? ደግሞስ ከመናገር አልተቆጠብኩም?*+ በመሆኑም እኔን አልፈራሽም።
11 መዋሸት የጀመርሽው+ ማን አስፈርቶሽ፣ማንስ ስጋት አሳድሮብሽ ነው? እኔን አላስታወስሽም።+ ልብ ያልሽውም ነገር የለም።+ እኔ ዝም አላልኩም? ደግሞስ ከመናገር አልተቆጠብኩም?*+ በመሆኑም እኔን አልፈራሽም።