ኤርምያስ 33:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 በዚያ ዘመን ይሁዳ ትድናለች፤+ ኢየሩሳሌምም ያለስጋት ትቀመጣለች።+ እሷም “ይሖዋ ጽድቃችን ነው” ተብላ ትጠራለች።’”+