መዝሙር 100:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ይሖዋ፣ አምላክ መሆኑን እወቁ።*+ የሠራን እሱ ነው፤ እኛም የእሱ ንብረት ነን።*+ እኛ ሕዝቡና የማሰማሪያው በጎች ነን።+ ኢሳይያስ 29:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 የእጆቼ ሥራ የሆኑትን ልጆቹንበመካከሉ በሚያይበት ጊዜ፣+ስሜን ይቀድሳሉና፤አዎ፣ የያዕቆብን ቅዱስ ይቀድሳሉ፤የእስራኤልንም አምላክ ይፈራሉ።*+