ኢሳይያስ 41:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 41 “እናንተ ደሴቶች፣ ዝም ብላችሁ አዳምጡኝ፤*ብሔራትም ኃይላቸውን ያድሱ። በመጀመሪያ ይቅረቡ፤ ከዚያም ይናገሩ።+ ለፍርድ አንድ ላይ እንሰብሰብ።