የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢሳይያስ 41:21, 22
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 21 “ሙግታችሁን አቅርቡ” ይላል ይሖዋ።

      “የመከራከሪያ ሐሳባችሁን አሰሙ” ይላል የያዕቆብ ንጉሥ።

      22 “ማስረጃ አቅርቡ፤ እንዲሁም ወደፊት የሚሆኑትን ነገሮች ንገሩን።

      በጥሞና እንድናስብባቸውና* ፍጻሜያቸውን እንድናውቅ

      ስለቀድሞዎቹ* ነገሮች ንገሩን።

      ወይም የሚመጡትን ነገሮች አሳውቁን።+

  • ኢሳይያስ 44:7
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  7 እንደ እኔ ያለ ማን ነው?+

      በድፍረት ይናገር፤ ያሳውቅም፤ ማስረጃውንም ለእኔ ያቅርብ!+

      የጥንቱን ሕዝብ ካቋቋምኩበት ጊዜ ጀምሮ፣

      በቅርቡ የሚከሰቱትንና

      ወደፊት የሚሆኑትን ነገሮች ይናገሩ።

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ