ኢሳይያስ 44:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ስጋት አይደርባችሁ፤በፍርሃትም አትሽመድመዱ።+ አስቀድሜ ለእያንዳንዳችሁ አልነገርኳችሁም? ደግሞስ አላሳወቅኳችሁም? እናንተ ምሥክሮቼ ናችሁ።+ ከእኔ ሌላ አምላክ አለ? በፍጹም፣ ሌላ ዓለት የለም፤+ እኔ የማውቀው አንድም የለም።’”
8 ስጋት አይደርባችሁ፤በፍርሃትም አትሽመድመዱ።+ አስቀድሜ ለእያንዳንዳችሁ አልነገርኳችሁም? ደግሞስ አላሳወቅኳችሁም? እናንተ ምሥክሮቼ ናችሁ።+ ከእኔ ሌላ አምላክ አለ? በፍጹም፣ ሌላ ዓለት የለም፤+ እኔ የማውቀው አንድም የለም።’”