ዘፀአት 15:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 የፈርዖንን ሠረገሎችና ሠራዊቱን ባሕር ውስጥ ወረወራቸው፣+ ምርጥ የሆኑ ተዋጊዎቹም ቀይ ባሕር ውስጥ ሰመጡ።+