ኢሳይያስ 64:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ስምህን የሚጠራ የለም፤አንተን የሙጥኝ ብሎ ለመያዝ የሚነሳሳ የለም፤ፊትህን ከእኛ ሰውረሃልና፤+በበደላችን የተነሳ እንድንመነምን* አድርገኸናል።