2 ሳሙኤል 15:31 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 31 ከዚያም ዳዊት “ከአቢሴሎም+ ጋር ካሴሩት+ ሰዎች አንዱ እኮ አኪጦፌል ነው” ተብሎ ተነገረው። በዚህ ጊዜ ዳዊት “ይሖዋ ሆይ፣+ እባክህ የአኪጦፌልን ምክር የሞኝ ምክር+ አድርገው!” አለ። ኢሳይያስ 29:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ስለዚህ እኔ በእነዚህ ሰዎች ላይ ዳግመኛ የሚያስደንቁ ነገሮች አደርጋለሁ፤+በድንቅ ላይ ድንቅ ነገር እፈጽማለሁ፤የጥበበኞቻቸውም ጥበብ ይጠፋል፤የአስተዋዮቻቸውም ማስተዋል ይሰወራል።”+
31 ከዚያም ዳዊት “ከአቢሴሎም+ ጋር ካሴሩት+ ሰዎች አንዱ እኮ አኪጦፌል ነው” ተብሎ ተነገረው። በዚህ ጊዜ ዳዊት “ይሖዋ ሆይ፣+ እባክህ የአኪጦፌልን ምክር የሞኝ ምክር+ አድርገው!” አለ።
14 ስለዚህ እኔ በእነዚህ ሰዎች ላይ ዳግመኛ የሚያስደንቁ ነገሮች አደርጋለሁ፤+በድንቅ ላይ ድንቅ ነገር እፈጽማለሁ፤የጥበበኞቻቸውም ጥበብ ይጠፋል፤የአስተዋዮቻቸውም ማስተዋል ይሰወራል።”+