ኢሳይያስ 13:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ስሙ! በተራሮች ላይ እንደ ታላቅ ሕዝብ ድምፅ ያለየብዙ ሰዎች ድምፅ ይሰማል! አዳምጡ! አንድ ላይ የተሰበሰቡ መንግሥታትናብሔራት+ ሁካታ ይሰማል! የሠራዊት ጌታ ይሖዋ ሠራዊቱን ለጦርነት አሰልፏል።+
4 ስሙ! በተራሮች ላይ እንደ ታላቅ ሕዝብ ድምፅ ያለየብዙ ሰዎች ድምፅ ይሰማል! አዳምጡ! አንድ ላይ የተሰበሰቡ መንግሥታትናብሔራት+ ሁካታ ይሰማል! የሠራዊት ጌታ ይሖዋ ሠራዊቱን ለጦርነት አሰልፏል።+