-
ኤርምያስ 50:35አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
35 “በከለዳውያን፣ በባቢሎን ነዋሪዎች፣ በመኳንንቷ
እንዲሁም በጥበበኞቿ ላይ ሰይፍ ተመዟል” ይላል ይሖዋ።+
-
-
ኤርምያስ 50:37አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
ውድ በሆኑ ሀብቶቿ ላይ ሰይፍ ተመዟል፤ እነሱም ይዘረፋሉ።+
-