-
ዘፀአት 10:21አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
21 ከዚያም ይሖዋ ሙሴን “በግብፅ ምድር ላይ ጨለማ ይኸውም የሚዳሰስ የሚመስል ድቅድቅ ጨለማ እንዲከሰት እጅህን ወደ ሰማይ ዘርጋ” አለው።
-
-
መዝሙር 104:20አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
20 ጨለማን ታመጣለህ፤ ሌሊትም ይሆናል፤+
በዚህ ጊዜ በጫካ የሚኖሩ አራዊት ሁሉ ወጥተው ይንቀሳቀሳሉ።
-