ሕዝቅኤል 34:26 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 26 እነሱንና በኮረብታዬ ዙሪያ ያለውን ቦታ በረከት አደርጋቸዋለሁ፤+ ዝናብም በወቅቱ እንዲዘንብ አደርጋለሁ። በረከት እንደ ዝናብ ይወርዳል።+