ኢሳይያስ 48:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ወደ እኔ ቅረቡ፤ ደግሞም ይህን ስሙ። ከመጀመሪያው አንስቶ በሚስጥር አልተናገርኩም።+ ከተፈጸመበት ጊዜ አንስቶ እኔ በዚያ ነበርኩ።” አሁንም ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ፣ መንፈሱም * ልኮኛል።
16 ወደ እኔ ቅረቡ፤ ደግሞም ይህን ስሙ። ከመጀመሪያው አንስቶ በሚስጥር አልተናገርኩም።+ ከተፈጸመበት ጊዜ አንስቶ እኔ በዚያ ነበርኩ።” አሁንም ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ፣ መንፈሱም * ልኮኛል።