ዘዳግም 6:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ይሖዋ አምላክህን ፍራ፤+ እሱን አገልግል፤+ በስሙም ማል።+ ሮም 14:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 “‘በሕያውነቴ እምላለሁ’+ ይላል ይሖዋ፣* ‘ጉልበት ሁሉ ለእኔ ይንበረከካል፤ ምላስም ሁሉ እኔ አምላክ መሆኔን በይፋ ይመሠክራል’” ተብሎ ተጽፏልና።+