ራእይ 18:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ብሔራት ሁሉ የዝሙቷ* የፍትወት* ወይን ጠጅ ሰለባ ሆነዋል፤+ የምድር ነገሥታትም ከእሷ ጋር አመንዝረዋል፤+ የምድር ነጋዴዎችም * ያላንዳች ኀፍረት ባከማቸቻቸው ውድ ነገሮች በልጽገዋል።”
3 ብሔራት ሁሉ የዝሙቷ* የፍትወት* ወይን ጠጅ ሰለባ ሆነዋል፤+ የምድር ነገሥታትም ከእሷ ጋር አመንዝረዋል፤+ የምድር ነጋዴዎችም * ያላንዳች ኀፍረት ባከማቸቻቸው ውድ ነገሮች በልጽገዋል።”