-
ሕዝቅኤል 21:21አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
21 የባቢሎን ንጉሥ ያሟርት ዘንድ በመንታ መንገድ ይኸውም በሁለቱ መንገዶች መገንጠያ ላይ ይቆማልና። ፍላጾችን ይወዘውዛል። ጣዖቶቹን* ያማክራል፤ ጉበት ይመረምራል።
-
-
ራእይ 18:23አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
23 የመብራት ብርሃን ዳግመኛ በአንቺ ውስጥ ከቶ አይበራም፤ የሙሽራና የሙሽሪት ድምፅም ዳግመኛ በአንቺ ውስጥ ከቶ አይሰማም፤ ይህም የሚሆነው ነጋዴዎችሽ የምድር ታላላቅ ሰዎች ስለነበሩና በመናፍስታዊ ድርጊቶችሽ+ ብሔራት ሁሉ ስለተሳሳቱ ነው።
-