ኢሳይያስ 29:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ይሖዋ ኃይለኛ የእንቅልፍ መንፈስ አፍስሶባችኋልና፤+ዓይኖቻችሁን ይኸውም ነቢያትን ጨፍኖባችኋል፤+ራሶቻችሁን ይኸውም ባለ ራእዮችን ሸፍኖባችኋል።+