ኢሳይያስ 43:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ደግሞም እኔ ምንጊዜም ያው ነኝ፤+ከእጄም አንዳች ነገር ሊነጥቅ የሚችል የለም።+ እርምጃ በምወስድበት ጊዜ ሊያግድ የሚችል ማን ነው?”+ ኢሳይያስ 46:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 እስከ እርጅናችሁ ዘመን ድረስ እኔ ያው ነኝ፤+ፀጉራችሁ እስኪሸብትም ድረስ እሸከማችኋለሁ። ከዚህ ቀደም እንዳደረግኩት እሸከማችኋለሁ፣ እደግፋችኋለሁ እንዲሁም እታደጋችኋለሁ።+
4 እስከ እርጅናችሁ ዘመን ድረስ እኔ ያው ነኝ፤+ፀጉራችሁ እስኪሸብትም ድረስ እሸከማችኋለሁ። ከዚህ ቀደም እንዳደረግኩት እሸከማችኋለሁ፣ እደግፋችኋለሁ እንዲሁም እታደጋችኋለሁ።+