ኢሳይያስ 45:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 እኔ ይሖዋ ነኝ፤ ከእኔም ሌላ ማንም የለም። ከእኔ በቀር ሌላ አምላክ የለም።+ አንተ ባታውቀኝም እንኳ አበረታሃለሁ፤*