-
ዘፍጥረት 22:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 የይሖዋም መልአክ ከሰማይ ለሁለተኛ ጊዜ አብርሃምን ጠራው፤
-
-
ኤርምያስ 33:22አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
22 የሰማያት ሠራዊት ሊቆጠር፣ የባሕርም አሸዋ ሊሰፈር እንደማይችል ሁሉ የአገልጋዬን የዳዊትን ዘርና አገልጋዮቼን ሌዋውያንን እንዲሁ አበዛቸዋለሁ።’”
-